የሕይወት ታሪክ

እኔ ወ/ሮ ሙሉነሽ ላሞሬ ኡሼ፡ ከእናቴ ገቶ አስመኮ ጀካሞ እና ከአባቴ አቶ ላሞሬ ኡሼ፡ ጌኔዶ በቀድሞ ደቡብ ሸዋ ራስ ገዝ አስተዳደር ሀዲያ አውራጃ ሀሞለና ኡታ፡ቀበሌ፡ ልዩ ስሙ ሀሞላ ሰዋቦ በሚባል፡ ቦታ፡ በየካቲት 10/1971ዓ/ም ተወለድኩኝ፡፡ ዕድሜ ለትምህርት እንደ ደርስ ከ1ኛ እስከ 5ኛ ሀሞላ፡ኡታ ት/ቤት ፡ከ6ኛ እስከ 8ኛ ሆመቾ መለስተኛ ት/ቤት ፡ 9ኛ ሞርስጦ ከ/ 2ኛ ደረጃ ት/ ቤት ከ10ኛ እስከ 12ኛ የካቲት25/67 2ኛ ደረጀ ት/ቤት የተማርኩ ሲሆን ከ1991-1992 በሂሳብ ትምህርት በአዋሳ መም/ትም/ት ኮሌጅ ፡ ድግሪ ድላ ዩንቨርሲቲ፥ እንዲሁም ሁለተኛ ድግሪ በተለያዩ መስኮች ማለትም በእዱኬሽናል ሊደርሽፕ እና ትምህርት አስተዳደር ከ2002-2003 ዲላ ዩኒቨርሲቲ፤ ቢዝናስ አስተዳደር በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ 2012 -2013 ዓ/ም ድረስ ተምረዋለሁኝ፡፡ ሥራ ሞርስጦ የመጀመሪያ እና ከፍተኛ፡ሁለተኛ ደረጃ፡ ትም/ቤቶች እንዲሁም በየካቲት 25/67 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በሂሳብ መምህርነት አስተማርዋለሁኝ፡፡ በመቀጠል በም/ር/መምርነት በየካቲት 25/67 ከ/ሁለተኛ ደ/ ት/ቤት በ ር/መምህርነት ደግሞ በሄጦ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መርቼዋለሁኝ፡፡ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ማህበራዊ አግልግሎት አስተባባሪ፥የፀረ-ሙስና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር፥ የዕቅድ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር እና የቢዝነስና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ልዩ ረዳት በመሆን ሠርቼዋለሁኝ፡፡ ከ2014ዓ/ም ጀምሮ በኢፌድሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመጀመሪያ በህግ፡ ፍትህ እና ዴሞክራሲ ጉዳዮች እንዲህም ከ2015 እስከ መስከረም 30/2019 ዓ/ም በዴሞክራስ ጉዳዮች ሠርቻዋለሁኝ፡፡ በመጨረሻም በዚህ በክር ቤት ቆይታዬ ለወከለኝ ህዝብ ትክክለኛ ድምጽ በመሆን 9ኝ ዙር መራጭ ህዝቡን አውያይቼዋለሁኝ፡፡ የተለያየ አካላትን በማስተባበርና ሚንስትር ምስልን ቤቶችን በመጠየቅ የህክምና ዕቅድ ከውጭ እንድገባ ክፍትን ምን ተጨውቼዋለሁኝ፡፡ በተጨማሪም 3500 የትተማሪዎች ማመሳከሪያ መጻሕፍት በዞኑ፡ላሉ፡ትም/ቤቶች እንድደርስ አድርጌዋለሁኝ፡፡ ይህም በመራጭ ህዝብ ደስታን በመፍጠሩ የድጋሚ ምክር ቤት አባልነት ዕድል፡ሠጥቶኛል፡፡