ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የምርጫ ክልል
ኦሮሚያ
ክልል:
ኦሮሚያ
በካርታው ላይ ለማየት ጠቅ ያድርጉ
የሕይወት ታሪክ
በ1983 በ ኦሮሚያ ክልል ምእራብ ሀረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ አሰቦት ከተማ ተወለድኩ.እድሜዬ ለት/ት ሲደርስ በኦዳ አሰቦት ት/ት ቤት ትምህርቴን ጀመርኩ. ሁለተኛ ደረጃ ትምህቴን ከቤተሰቦቼ ርቄ ሂርና ከተማ በመሄድ በሂርና 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት.አጠናቀኩ..በ2002 ወደ መደ ወላቡ ዩኒቨርሲ በመግባት በ2004 ተመረኩ.በ2005 በሚኤሶ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት በዞን ደረጃ ተወዳድሬ በመምህርነት ህዝቤንና ሀገሬን ማገልገል ጀመርኩ.ከአንድ አመት በሗላ ወደ አመራርነት ሄድኩ.ከጥቂት አመታት በሗላ እንደ ዞናችን በየወረዳዉ ለአንድ አንድ አመራር የመጣዉን የት/ት እድል ተጠቅሜ በመወዳደር ወደ ዩኒቨርሲቲ ተመልሼ በ2013 ከኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ማስተርስ ዲግሪ በሊደርሺፕ ኤንድ ቼንጅ ማኔጅመንት ተመረኩ.በ2013 ብልፅግና ፓርቲን በመወከል 6ኛ ዙር ሀገራዊ ምርጫ ላይ በእጩነት ቀርቤ ተመርጬ በ2014 ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ብምክር ቤት በአባልነት ተቀላቀልኩ.አልሀምዱሊላህ አሁንም 7ኛ ሀገራዊ ምርጫ ፓርቲዬ እድሉን ሰቶኝ ለ2ኛ ዙር ቀጥያለሁ.