የሕይወት ታሪክ

እኔ ፍስሀ አበበ ወንድምአገኘሁ በዚህ በመራራ 01 ቀበሌ በ1973 ዓ.ም ተወልጄ ለትምህርት እድሜዬ ሲደርስ በመራራ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ከ1-6ኛ ክፍል ተማርኩኝ ከ7-12ኛ ክፍል በሚዳ ሞጆ ሞዴል ሰርቪስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አጠናቅኩኝ። በመለስተኛ የማትሪክ ውጤት መሰረት በጤናው ዘርፍ ተወዳድሬ ስልጠና ወስጄ ካጠናቀቅኩኝ በኋላ በተወለድኩበት ወረዳ በመመደብ ለተከታታይ 22 ዓመት ህብረተሰቡን እያገለገልኩኝ ሙያዊ ግዴታዬን በመወጣትና በማገልገል እንድሁም ይህንን የስራ አመታት ስቆይ በየደረጃው የሚመጣውን የት/ማሻሻያ በመውሰድና ራሴን በማብቃት ህብረተሰቡን ወይም ወረዳውን እያገለገልኩኝ እገኛለሁ።