የሕይወት ታሪክ

የተወለድኩት በቀድሞ ጎጃም ክፍለ ሀገር አነደድ ወረዳ ሰንደባ ቀበሌ ሲሆን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቴን ምስለዋሽ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ7 እስከ 8 የቦቅላ ጁኒየር ትምህርት ቤት እንዲሁም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን ደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነው።