ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የምርጫ ክልል
ሲዳማ
ክልል:
ሲዳማ
በካርታው ላይ ለማየት ጠቅ ያድርጉ
የሕይወት ታሪክ
እኔ ወ/ሮ መሰለች ካዊሶ ከአባቴ ከአቶ ካዊሶ ካዬ ከእናቴ ከወ/ሮ ዳንግቴ አጋ በግንቦት ወር በ1967 ዓ/ም ተወለድኩኝ እድሜ ለትምህሪት ሲደርስ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በጊዲቦ ቀበሌ ከ1ኛ እስከ 6ኛክፍል ተማርኩ በመቀጠል ከ7_8ኛ ክፍል በአለታ ወንዶ መለስተኛ 2ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በመማር ከ9ኛ አስከ_12ኛ ክፍል በአለታ ወንዶ 2ተኛ ከፍተኛ ት/ቤት የተማሪኩ ስሆን በመቀጠል በአለታ ወንዶ ከተማ ተክንክ እና ሙያ ት/ቤት የአካውንትንግ ትምህርት በመማር (TVTE Level 1)በምስክር ወረቀት በመቀበል በመቀጠል በሀዋሳ ከተማ 2020 ኦፒን አካውንትግ በዲፖሎማ በመማሪ በመቀጠልም ዲግሪን ደግሞ ኢትዮጵስ ኮለጅ በሪቀት በመከታተል በብዝነስ አድምንስትሬሽ BA በዲግሪ በመመረቅ የማስቴር ዲግሪ ደግሞ (Msc) US ሻሸመኔ ካንፓስ ያጠናቀኩኝ ስሆን በእዝህ ደረጃ ዎች በተለያዩ በመንግስት ተቋሟት የመግስት ስራ መስኮች ለአብነት ፤ ፍርድ ቤት ፤ ፋይናስ ድ/ቤት በባለሙያነትና ፤ ለላው ደግሞ ፤ መሬት አስተዳደር ብሮ ፣ ሴቶች ና ህጻናት ድ/ቤት ፤ ባህል ና ቱርዝም ና እስፖርት ጽ/ቤቶች ድ/ቤት ሰብሳብ( ኃላፍ)በመሆንና እንዲሁም 6ተኛ ዙር ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል በመሆን በቋም ኮምቴ አባል ፣የኮከስ ኦዲት ኮምቴ ፣ የብልፅግና ፖርቲ ፓለቲካ ዘርፍ መሰረታዊ ድርጅት አመራር በመሆን እንድሁም የሲዳማ ክልል የፖርላማ ተወካዮችን የመስክ ሥራ በአስተባባሪነት ስያገለግል የቆየሁ ስሆን በአጠቃላይ በመንግስት ስራ ከ1991_2018 እስከ አሁን ድርስ ሥራዬን በታማኝነትና በቅንነት እያገለገልኩ እገኛለው።