ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የምርጫ ክልል
ድሃና
ክልል:
አማራ
በካርታው ላይ ለማየት ጠቅ ያድርጉ
የሕይወት ታሪክ
እኔ ወ/ሮ ወርቅሰሙ ማሞ፣ ግንቦት 25 ቀን 1960 ዓ.ም. ተወለድኩ። እስከ ሁለተኛ ዲግሪ ድረስ ትምህርቴን ተከታትያለሁ። በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ ሰርቻለሁ፤ ከእነዚህም መካከል ከንቲባ፣ የዞን ምክትል አስተዳዳሪ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ እና ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢነት ይጠቀሳሉ።