ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የምርጫ ክልል
እብናት
ክልል:
አማራ
በካርታው ላይ ለማየት ጠቅ ያድርጉ
የሕይወት ታሪክ
እኔ ዶክተር ህሊና አከለው ታደሰ በአማራ ክልል ደ/ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ ተወልጀ ያደኩ ስሆን ትምህርት በከፍተኛ ተሳትፎና ውጤት አጠናቅቄ የዶክትሬት ዲግራ ከጎንደር ዩንቨርስቲ ፤ የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊት ከቅዲስ ጳውሎስ ሆስፒታል የተመረኩ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በየካቲት 12ሆስፒታል የማገለግል በ6ኛው ዙረ በህ/ተ/ም/ቤት አባል ሆኘ እያገለገልኩ ያለሁ የ7ኛው ዙር ተመራጭ የ3ልጆች እናት ነኝ