የሕይወት ታሪክ

ስሜ ሀሊሞ መሀሙድ አብዲ ትውልድና እድገት ኢትዬጲያ. ከልጅነቴ ጀምሮ በቤተሰብ ዉስጥ ያደግኩት ስሆን ትምህርቴን በትጋት እስከ ዩኒቨርሲቲ አጠናቅቄያለሁ. በተለያዩ የግል ድርጅቶች ከሰራሁ በስድስተኛው ዙር እና ሰባተኛው የህዝብ ተወካዮች የሞክር ቤት አባል ሆንኩኝ.