ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የሕይወት ታሪክ
1.ስም; ዳጋቶ ኩምቤ ቆልቻ፡ እድሜ ፡- 38፡ ብሔር ፡- ወላይታ
አሁን የሚሰራበት ቦታ ; የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር
የትምህርት ዝግጅት
1. የህግ ዲግሪ (LLB) from Wolaita sodo University በከፍተኛ ውጤት የተመረቀ
2. 2ኛ ዲግሪ በህግ (LLM), Criminal justice and Human Right የተማረ
የስራ ልምድ
1. በደቡብ ኢትዮጵያዊ ክልል ዎላይታ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች የወረዳ ዐቃቤ ህግ እና የፍትህ ዘርፍ አመራር በመሆን ተቋማትን የለወጠ፤
2. የዎላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ላይ ከፍተኛ ዐቃቤ ህግ ሆኖ ያገለገለ፤
3. የዎላይታ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ እና የፍትህ መምሪያ ኃላፊ በመሆን ለፍትህ ዘርፍ ሪፎርም ጉልህ ሚና የተጫወተ፤
4. የዎላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ በመሆን ህዝብን በአገልጋይነት መርህ ያገለገለ፤
5. የቀድሞ ደቡብ ክልል የህግ ምርምር ተቋም የህግ ባለሙያዎች አሰልጣኝ ሆኖ ያገለገለ፤
6. የዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ምክትል የቦርድ ሰብሳቢ ሆኖ ያገለገለ፤
7. የፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆኖ ያገለገለ
8. ባሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ሆኖ እያገለገለ የሚገኝ ።መለያ ጠንካራ ጎን;- ሚዛናዊ : የሚያገለግለውን ህዝብ አክብሮ የሚያገለግል፣ ላመነበት ጉዳይ ፍትለፍት የሚሟግት;