ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የምርጫ ክልል
ኦፋ
ክልል:
ደቡብ
በካርታው ላይ ለማየት ጠቅ ያድርጉ
የሕይወት ታሪክ
የተከበሩ አቶ መለሠ መና ገሜሶ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ኦፋ ምርጫ ክልል የብልፅግና ፖርቲን በመወከል 7ኛ ዙር የም/ቤት አባል ሲሆን የትምህር ዝግጅት ማስተርስ ድግር በአለም አቀፍ ንግድ አአ ዩኒቨርስቲ እንድሁም ህንድ ሀገር ዶክተር ዲግር በማኔጅሜንት የትምህርት ዘርፍ : ማርከትንግ ማኔጅመንት ትምህርት የምርምር ሥራ በመጨረስ ድፈንስ ለማድረግ እየተጠባበኩኝ እገኛለሁ። 6ኛ ዙር የም/ቤት አባል በመሆን በግብርና ቋም ኮምቴ የንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢነት የም/ቤቱ ሪፎርም ኮሚቴ ሰብሳነት የምዕራብ ኤዥያ የወዳጅነት ቡድን ም/ሰብሳቢነትእና ከሚያዝያ 2018 ጀምሮ የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳይ ቋሚ ኮምቴ ሰብሳቢ በመሆን እያገለገልኩ እገኛለሁ።
ከሀያ አመት በላይ በወረዳ በዞን በክልልና በፈደራል በአመራሪነት አገረንና ህዝብና መንግስት አገልግያለሁ ። እያገለገልኩ እገኛለሁ ።