የሕይወት ታሪክ

ከአባቴ ከአቶ አባይ አናወጥ፣ከእናቴ ከወ/ሮ ይመኙሻል አለምነው በ1981 ዓ.ም ተወለድኩ፡፡የአንደኛ ደረጃ ትምህርቴን በእስታይሽ አንደኛ ደረጃ ትም/ቤት በ1993፣የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን በፍላቂት ሁለተኛ ደረጃ ትም/ቤት በ1985፣የድፕሎማ ትምህርቴን በደሴ መምህራን ትም/ት ኮሌጅ በ1998፣የመጀመሪያ ድግሪየን በባህርዳር ዩኒቨርስቲ ፔዳ ካምፓስ በ2004፣የማስተርስ ትምህርቴን በ2014 በወልደያ ዩኒቨርስቲ ተምሬአለሁ።ከ2014 እስከ 2019 በ6ኛ ዙር ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የብልጽግና ፓርቲ ተመራች ሆኜ አገልግያለሁ።