የሕይወት ታሪክ

የሕይወት ታርክ ስሜ ደረጀ ደበላ ሰንበቶ ስሆን የተወለድኩት በህዳር 25/ 1972 በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን በዩብዶ ወረዳ የማሎጊ አይራ ቀበሌ ነዉ። ወላጅ በተሰቦቼ አባቴ ደበላ ሰንበቶ ስሆኑ እናቴ በሸኔ አብድሳ ይባላሉ። ሁለት ወንድም እና ሁለት እህት ያሉኝ ስሆን እነሱም ክብቱ ደበላ ፤ ማላኩ ደበላ ፤ ተደሉ ዳበላ እና ምትኩ ደበላ ይባላሉ።    የመጀመሪያ ትምህርቴን ከ1ኛ እስክ 6ኛ በወረጉቱ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተከታተልኩ ስሆን 7ኛ እና 8ኛ ክፍል በዩብዶ አንደኛ እና መለስተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማርኩ ስሆን ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል በላሎ አይራ ሁለተኛ ደረጃ ተምሬውለሁ። በማስቀጠል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን እንደጨረስኩ ከፍተኛ ትምህርቴን በአልፋ ዩንቨርስቲ በድፕሎማ ተመርቄ  እንደገና የመጀመርያ ዲግር ከወለጋ ዩንቨርስቲ በአካዎንትንግ ተመርቄ በመስከተል ሁለተኛ ዲግሪዬን እንደገና በወለጋ ዩንቨርስቲ በንግድ አስተዳደር ( business Administration ) ተምሬዋለሁ።  የሥራ ሁነታዬን በተመለከተ በ1990 የጅምርኩ ስሆን  በተማርኩት ሙያ በምዕራብ ወለጋ ዞን ፋይናንስ መምርያ ባላሙያ ሆኜ የተቀጠርኩ ስሆን በተለያዩ የፋይናንስ የሥራ ክፍሎች ሰርቼዋልዉ። በመዕራብ ወለጋ ዞን ፋይናንስ መምርያ ምክትል ሃላፍ እና በመጨረሻም ኃላፍ ሆኜ እየሰራዉ በ6ኛ ዙር ሕዝብ ተዋካዮች በመሆን ተመርጨ እየሰራዉ በድጋም በ7ኛ ዙርም ዕጩ ሆኜ ተመርጨውለሁ። የቤተሰብ ሁኔታ በተመለከተ ባላ ትድርና የ3 ልጆች አባት ነኝ። ባላበቴ የመንግስት ሣተተኛ ስትሆን በኦሮሚያ ክልል መስኖና ቆላማ ቢሮ ሰረተኛ ናት ። ልጆቼ ትልቁ ሰኚ ደረጀ ደበላ የ14 ዓማት ዕድሜ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪ ስሆን  ፤ ዱሬት ደረጀ ደበላ  የ12 ዓማት እና የ6ኛ ክፍል ተማሪ ናት እንድሁም ትንሹ ልጄ  ጋዳ ደረጀ ደባላ  ስሆን የ6 ዓማት እና የቅድሜ ትምህርት ( KG) ተማሪ ነዉ። በተጨማሪም የእህቴ ልጅ የሆነዉ ጨራ ኢታና እና እናቴ በሸኔ አብዲሳ ከቤተሰቦቼ ጋር በመሆን  የሚገኙ ስሆን በአጣቃላይ እኔን ጨምሮ የ7 ቤተሰብ አስተዳዳር ነኝ።