የሕይወት ታሪክ

1. 15/5/1962 ትዉልድ ቀንና ዓም 2. ከ1970-1978 እስከ መለስተኛ ደረጃ ት/ቤት ደነባና ሰኮሩ ት/ቤት የተማርኩበት--- 3. 1979- 1982 ዓ/ም ሶኮሩና ጂማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ 4. 1987-1990 ዓ.ም ታህሳስ 30 የኢትዮጵያ ስቭል ሰርቪስ ኮሌጂ 5. 1990 ጥር ወር እስከ 1995 የካቲት ወር የም ዞን በተለያዩ ሀላፊነቶችና ሙያ መደቦች የገለገልኩበት፣ 6. ከየካቲት 1995 እስከ 2000 ህዳር ወር-የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/የብሔረሰቦች ም/ቤት ዋና የአፈ 7. ከ2000 እስከ 2001 ሐምሌ 16 ድረስ አአ.ዩንበርሲቲ ሁለተኛ ዲግሪ የተማሪኩበት 8. ከ2001 ሐምሌ 17 ጀምሮ እስካሁን በተለያዩ የሹመት ደረጃዎችና ሙያዎች አገልግያለሁኝ፤ እያገለገልኩት ይገኛለሁ፤