ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የሕይወት ታሪክ
ሙሉ ስም፡ እማዋይሽ አለሙ ደመላሽ
እናት ስም፡ ይግባሻል መንግስቱ
የአባት ስም፡ አለሙ ደመላሽ
የትውልድ ቦታ፡- ባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ
የትውልድ ቀን: ግንቦት 6, 1982
ትምህርታዊ ዳራ፡ ቢኤ ዲግሪ አስተዳደር
የስራ ልምድ፡-
በሙያው፡ የ11 አመት የገጠር ቀበሌ ስራ አስኪያጅ
በአመራር ውስጥ: 5 ዓመታት