የሕይወት ታሪክ

እኔ አያሌው በሪሁን ተሰማ እባላለሁ፣ በ1979 መስከረም 23 ተወልጀ ዕድሜ ለትምህርት እደደረሰ በቅሳት ቆላ 1ኛ ደረጃ ት.ቤት ከ 1 ኛ እስከ 4 ኛ ክፍል ከተማርኩ በኋል ከ 5ኛ-8ኛ ክፍል በፅሃይ መውጫ 1ኛ ደረጃ ት.ቤት በመማር የሚኒስትሪ ፈተና ተፈትኘ በማለፊ በወገልጤና ከተማ የወገልጤና ሁለተኛ ደረጃ ት.ቤት ከ 9ኛ -12ኛ ክፍል በመማር የአገር አቀፍ ፈተና ተፈትኘ በማለፊ በወሎ ዩንቨርሲቲ በመምህርነት ሙያ ተመርቄ በመምህርነት እና በተለያዩ የስራ ዘርፎች ስስራ ከቆየሁ በኋላ የሁለተኛ ድግሪየን በወሎ ዩንቨርሲቲ በMBA ተመርቄ የመንግስትና የህዝብ ሃላፊነት ተሰጥቶኝ እያገለገልኩ እንዳለሁ በ 7 ኛው ሀገራዊ ምርጫ የዳላንታ ዳውንት ምርጫ ክልል በብልፅግና ፓርቲ የህዝብ ተወካዮች እጩ ተወዳዳሪ ሁኘ ቀርቤ ፓርቲያችን ብልፅግና በህዝብ በአብላጫ ድምፅ የተመረጠ በመሆኑ እኔ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቅቻለሁ።