ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የሕይወት ታሪክ
በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን ኢልፈታ ወረዳ እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ከሐምሌ 1/1993 እስከ መስከረም 23/2014 ድረስ ከመምህርነት እስከ የወረዳው የፓለቲካ ዘርፍ በተለየዩ ጽ/ቤት በአመራርነት ደረጃ የተሰጠኝንን ኃላፊነት በታማኝነት ህዝቡን ሰገለግል የነበርኩ እንደሁም ሀገራቱን ስየስተዳድር የነበረውን ፓርቲ ወክዬ በአምስተኛው ዙር የጨፌ ኦሮሚያ ምክር ቤት አባል እንደሁም በስድስተኛ ዙር የፓርላማ ከባል አና የቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ በመሆን የህዝብ እና የፓርቲውን አደረ በአግባቡ ስወጣ ቆይቻላሁ። እንደሁም ከመምህራን ማሰልጠኛ (TTI) እስከ ሁለተኛ ድግር የደረስኩት እና በአሁኑ ጊዜ ብልፅግና ፓርቲን በመወከል ለሰባተኛ ዙር የምርጫ ዘመን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል በመሆን ተመራጭ ነኝ።