የሕይወት ታሪክ

እኔ ስሜ ዳስታ በፍቃዱ እባላለሁ ። የተወለድኩት በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወላጋ ዞን ሐሩ ወረዳ በጉራቻ ሀለታ ቀበሌ ማህበር በ1969" ዓ.ም ነው። ከ1_ 8ኛ ክፍል ሐሩ ወረዳ መለስተኛ ደረጀ ት/ቤት የተማርኩ ስሆን 9_12 ግምቢ ከፍተኛ ደረጃ ተ/ቤት እንደጨርኩ በ1993 ዓ.ም የመንግስት መምህራን ማሠልጠኛ ተቋም አገኝቼ ስልጠና ገባሁ ። ከዚህ በኃላ በሰዮ ኖሌ ወረዳ ት/ቤቶች ተቀጥሬ የማስተማር ስራ ላይ እያለሁ በሰዮ ኖሌ ወረደ ጽ/ቤት ሹመት አገኝቼ እያገለገልኩ በ2013 በ6ኛው ዙር ሀገራዊ ምርጫ ላይ በህዝቤ እና በብልጽግና ፖርቲ ተመርጬ ለአምስት ዓመታት የም/ር ቤት አባል ሆኜ ከአገለገልኩ በኃላ አሁንም ሁለተኛ ጊዜ በ7"ኛው ዙር በህዝቤ እና በብልጽግና ፖርቲ ተመርጫለሁ ። ስለዚህ ህዝቤንና ብልጽግና ፖርቲ በሙሉ አቅሜ ለመገልገል ቃል በማግባት አሰፈላጊ ዝግጅት በማድረግ ላይ መገኘቴን በአጽንኦት እገልጻለሁ ።