የሕይወት ታሪክ

ስም ፍቅርተ ደበበ ቶላ የትውልድ ቦታ ወልመራ ዙሪያ ገፈርሳ ቡራዩ ቀበሌ በ1972 ተወለድኲ አንደኛ ደረጃ ት/ት ቤት ከ1-8 ቡራዪ አንደኛ ደረጃ ት/ት ቤቴ ሁለተኛ ከፍተኛ ደረጃ ት/ት ቤት መድሀኒአለም ሁለተኛ ደረጃ ት/ት ቤት ከ9-12 ሪፍት ቫሊ ዮንቨርሲቲ ዲፕሎማ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ(ict) ከሲምለስ ዩንቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ በቢዝነስ አድምንስትሬሽን የተለያዩ የአመራር የአቅም ግንባታ ስልጠና በሀገር አቀፍ እና በክልል ደረጃ ወስጃለው