ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የሕይወት ታሪክ
ስም አዲስ አለማየሁ ቁምቢ የተወለድኩት በሞጆ ከተማ በ ግንቦት 11,9,1974 ተወልጄ እድሜዬ ለትምህርት ሲደርስ በሞጆ ቁጥር 1 ት/ቤት፣ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን 1994 በማጠናቀቅ በመምህርነት ሞያ ከ1996 እስከ 1999 ዓ.ም በማገልገል ከ1999 ዓ.ም እስከ 2013 በሉሜ ወረዳ እና በሞጆ ከተማ መስተዳድር በፅህፈት ቤት ሀላፊነት አገልግያለው።ከ2014 እስከ 2018 የ6ኛ ዙር የህተም/ቤት አባል ሆኜ እያገለገልኩ ነው