ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የምርጫ ክልል
ኦሮምያ
ክልል:
ኦሮሚያ
በካርታው ላይ ለማየት ጠቅ ያድርጉ
የሕይወት ታሪክ
ስም: ዶ/ር እሸቱ ተመስገን ገላን (አሶሴት ፕሮፌሰር)
የትውልድ ቀን: ነሐሴ 12 ቀን 1956 ዓ.ም. (August 18, 1964 G.C.)
የትውልድ ቦታ: ሰበታ ሀዋስ ወረዳ፣ ሰበታ
ክልል: ኦሮሚያ
ዜግነት: ኢትዮጵያዊ
የጋብቻ ሁኔታ: ያገባ
የትምህርት ደረጃ
* የዶክትሬት ዲግሪ (PhD) በአካባቢያዊ አርክቴክቸር (Environmental Architecture) — ACU፣ ዩናይትድ ስቴትስ፣ መጋቢት 2011 ዓ.ም. (G.C.)
* MBA በኢንጂነሪንግ ማኔጅመንት — ACU፣ ዩናይትድ ስቴትስ፣ ሐምሌ 2007 ዓ.ም. (G.C.)
* የሳይንስ ባችለር ዲግሪ (B.Sc.) በአርክቴክቸርና ከተማ ፕላኒንግ — አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU)፣ ኢትዮጵያ፣ ሐምሌ 1988 ዓ.ም. (G.C.)
* ዲፕሎማ በሬዲዮ ኤሌክትሮኒክስ — አዲስ አበባ ቴክኒክ ትምህርት ቤት፣ 1982 ዓ.ም. (G.C.
ኣንደኛ ደረጃ ትምህርት:- ሰበታ ሙሉጌታ ገድሌ ት/ቤት
ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት:- ሰበታ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
ኣዲስ ኣበባ ተግባረዕድ ት/ቤት