የሕይወት ታሪክ

የህይወት ታሪክ ስም ፡-ደምስ አበራ ባያሌዉ የእናት ስም ፡-ብርዜ ክብረት ሃይሌ የትዳር ሁኔታ ፡- ያገባ ልጆች ፡ ወንድ-02 ሴት- 01 ድምር -03 የትዉልድ ቦታ፡-አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አንጾኪያ ገምዛ ወረዳ የትዉልድ ዘመን፡- 23/12/1973 ዓ.ም የት/ት ሁኔታ፡-1ኛ ደረጃ - መኮይ አንደኛና መለስተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 2ኛ ደረጃ -ከሚሴ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ድፕሎማ - አልፋ ዩንቨርስቲ ኮሌጅ የመጀመሪያ ድግሪ -አልፋ ዩንቨርስቲ ኮሌጅ ሁለተኛ ድግሪ /ማስተር/ -ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ በቢዝነስ አድምንስተሬሽን 1. ከ 15/06/1993 ዓ.ም እስከ 30/4//2002 ዓ.ም በተለያዩ የመንግስት ተቋማት በሰራተኝነትና በባለሙያነት በሜሪት 2. ከ01/5/2002ዓ.ም አስከ 30/10/2005 ዓ.ም የወረዳ ማሳታወቂያ/መንግስት ኮሙንኬሽን / ጽ/ቤት ኃላፊ በሹመት 3. ከ1/11/2005 ዓ.ም አስከ 16/04/2009 ዓ.ም የወረዳ ሲቪል ሰርቪስ ጽ/ቤት ኃላፊ በሹመት 4. ከ17/04/2009 ዓ.ም እስከ 27/12/2010 ዓ.ም የወረዳ ቴ/ሙ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ኃላፊ በሹመት 5. ከ 28/04/2010 ዓ.ም እስከ 30/03 2012 ዓ.ም የወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አማካሪ በሹመት 6. ከ01/4/2012 ዓ.ም እስከ 30/04/ 2014 ዓ.ም የአንጾኪያ ገምዛ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ በሹመት 7. ከ1/5/2014 ዓ.ም እስከ 24/6/2014 ዓም የወረዳው ህ/ስ/ተ/ጽ/ቤት የሬጉላቶሪ ቡድን መሪ በሜሪት 8. ከ 25/6/2014 እስከ 21/10/2016 ዓ.ም ዩንቨርሲቲ በ2ኛ ድግሪ ትምህርት ላይ 9. ከ 22/01/2016 ዓ.ም አስከዚህ/አሁንም በስራ ላይ/ የአንጾኪያ ገምዛ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ በሹመት