ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የሕይወት ታሪክ
ስም - ጌቱ ታምሩ ቤተዮ
የእናት ስም - ጋኖ ደንቦብ ከሌቻ
የትውልድ ቦታ - በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በጌዴኦ ዞን፣ በይርጋ ጨፌ ወረዳ አርቻ ቀበሌ ነው።