ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የምርጫ ክልል
ኦሮሚያ
ክልል:
ኦሮሚያ
በካርታው ላይ ለማየት ጠቅ ያድርጉ
የሕይወት ታሪክ
እኔ ከአባቴ አቶ ቦሩ ቶላ እና ከእናቴ ወ/ሮ ገልገሌ አከዩ ታህሳስ 19 ቀን 1967 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል , አርሲ ዞን ጎሎልቻ ወረዳ ጌዶ ሴቃ ቀበሌ ተወለድኩ !
ዕድሜዬ ለትምህርት ስደርስ ከ1ኛ እስከ 8 ኛ ክፍል ከ1971 እስከ 19 76 ዓ.ም በጅንጋ ድቡ ት/ቤት ተማርኩ።
ከ1978 እስከ 1983 ዓ.ም በአርበኞች ት/ቤት ተማርኩ።
ከ1984 ዓ.ም እስከ 1993 ዓ.ም በጎሎልቻ ወረዳ በወረዳ ሚክትል አስተዳዳሪነት በመሸም አገልግያለሁ !
ከ 1994 ዓ.ም እስከ 1997 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ በህግ አግኝቻለሁ
ከ 1998 እስከ 1999 በ አርሲ ዞን የዞኑ ፍትህ እና ፀጥታ ፅ/ቤት ኃላፊ በመሆን አገልግያለሁ ።
ከ1999 ዓ.ም እስከ 2000 ዓ.ም በከተማ አመራር ከ ኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የ2ኛ ዲግሪ አግኝቻለሁ።
ከሰኔ 2001 እስከ ህዳር 2004 ዓ.ም የአሰለ ከተማ ከንቲባ ሆኜ አገልግያለሁ ።
ከ 2006 እስከ መስከረም 2014 ዓ.ም በጨፌ ኦሮሚያ ምክር ቤት አባልነት የህግ እና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ በመሆን አገልግያለሁ ::
ከ 2014 ዓ.ም እስከ አሁን ድርስ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ እና ፍትህ ጉዳዮች ምክትል ሰብሰቢ ሆኜ እየገለገልኩ ነው።