ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የምርጫ ክልል
ጎሮ
ክልል:
ኦሮሚያ
በካርታው ላይ ለማየት ጠቅ ያድርጉ
የሕይወት ታሪክ
የሕይወት ታሪክ
የሕይወት ታሪክ
1. የግል መረጃ
• ሙሉ ስም፦ ኢብራሂም ዑመር አሊዬ
• የትውልድ ቀን፦ የካቲት 12 ቀን 1982 ዓ.ም.
• የትውልድ ቦታ፦ ባሌ ዞን፣ ኦሮሚያ ክልል
• የአባት ስም፦ ዑመር አሊዬ
• የአባት ሥራ፦ አርሶ አደር
• የእናት ስም፦ ፋጡማ አሊ
• የቤተሰብ አባላት፦ ሦስት ወንድሞች እና አምስት እህቶች አሉኝ።
2. የመኖሪያ ቦታ
• አሁን የምኖረው፦ አዲስ አበባ (ፊንፊኔ)
• አዲስ አበባ መኖር የጀመርኩት፦ ከ2014 ዓ.ም. ጀምሮ
3. የትዳርና የቤተሰብ ሁኔታ
• የትዳር ሁኔታ፦ ያገባሁና ቤተሰብ የመሠረትኩ ነኝ።
• የልጆች ብዛት፦ ስምንት ልጆች አሉኝ።
• • ወንዶች፦ ሦስት
• • ሴቶች፦ አምስት
4. የሥራ እና የአገልግሎት ሁኔታ
• የምሠራው ሥራ የመንግሥት አመራርነት ወይም የኢፌዴሪ ፓርላማ አባልነት ነው።
• በዚህም የሕዝብ አገልግሎትንና የሀገር ጉዳዮችን በማገልገል ላይ እገኛለሁ።