ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የምርጫ ክልል
ጉጉማ
ክልል:
ሲዳማ
በካርታው ላይ ለማየት ጠቅ ያድርጉ
የሕይወት ታሪክ
አያኖ በራሶ በነሀሴ 4 ቀን በ1963 ዓ/ም በቀድሞ ሲዳማ አውራጃ ሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ወተራ ቦዳ ቀበሌ ልዩ ስሙ አበይ ተወለደ:::
በመጃመሪያ ከ1ኛ እሰከ 3ኛ ክፍል ወተራ ቦዳ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ተምሮ ከ4ኛ እስከ 6ኛ ክፍል ጉጉማ 1ኛ ደረጀ ት/ቤት አጠናቆ መለስተኛ 2ኛ ደረጀ በወንዶ ገነት ቡሳ ት/ቤትጨርሰዋል