የሕይወት ታሪክ

አቶ አብደላ አማን አህመድ በሻሻምኔ ​​ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የፖሎቲካ አመራር ሲሆኑ፣ ዋና ዋና መሠረተ ልማቶች እና መሰል ስራዎችን በቅርበት በማምራት ከአስር ዓመታት በላይ ልምድ አላቸው። በተለይም የማኅበረሰቡን አንድነት እና ጥንካሬ በማሰባሰብ ረገድ በከተማውን አስተዳደር ጉልህ ሚና አላቻዉ። የከተማውን ገቢ በማሳደግ ረገድም ትልቅ ሚና ተጫውተዋል። በቡድን ግንባታም ሚናቸው ከፍ ያለ ነበር። በማህበረሰቡ ውስጥ ወጣት ባለሙያዎችን በፈጠራ ላይ በማተኮር መምከር ያስደስታቸዋል። ከገበሬዎች ቤተሰቦች ስለሆኑ፣ ምርታማነትን እና ቁጠባን ለመጨመር ለገበሬዎች በመበራታት ይታወቃሉ። አቶ አብደላ አማን በሙስና ትግል ውስጥ ባለው ድርጅታቸው ለወጣት መሪዎች ምሳሌ ናቸው። ከሁሉም በላይ ለህዝብ ጥቅም ቅድሚያ የሚሰጡ መሪ ናቸዉ፡፡ አቶ አብደላ አማን ባአጠቃላይ በ ሻሸመኔ ከተማ ሰላም እና ልማት እንድመጣ ከፍተኛ አስተዋጾ የሰጡ አመራር ናቸዉ፡፡