ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የምርጫ ክልል
አማራ
ክልል:
አማራ
በካርታው ላይ ለማየት ጠቅ ያድርጉ
የሕይወት ታሪክ
የህይወትታሪክ
እኔሀብተማርያምመኮንንአሊከአባቴከአቶመኮንንአሊከእናቴወ/ሮአረጋሽይመርበአማራክልልደቡብ
ወሎዞንተንታወረዳአጀባርከተማበ1973ዓ.ምተወለድኩኝ።ዕድሜለትምህርትሲደርስከ1ኛ-6ኛክፍል
በአብዮት1ኛደረጃትምህርትቤት፤ከ7ኛ-12ኛክፍልበአጀባርከፍተኛ2ኛደረጃትምህርትቤትየተማርኩኝ
ሲሆን፤የሁለተኛደረጃትምህርቴንከጨረስኩበኋላበ1993ዓ.ምበደሴመምህራማስልጠኛኮሌጅ
የመምህራንኮርስለ1ዓመትስልጠናበመውሰድበቲቲአይመምህርነትተመርቄበ1994ዓ.ም ሥራ
ተመደብኩኝ።
ከ1994ዓ.ምእስከ1996ዓ.ምበተንታወረዳዛቁናት1ኛደረጃትምህርትቤትበመምህርነትተመድቤ
አገለገልኩኝ፤በ1997ዓ.ምበአባቦሩሜዳ1ኛደረጃትምህርትቤትእያስተማርኩኝ፣በክረምትየትምህርት
ፕሮግራምከ1997ዓ.ምእስከ2000ዓ.ምድረስበኮተቤመምህራንኮሌጅበተፈጥሮሳይንስየዲፕሎማ
ኮርሶወሰድኩኝከዚያምከ1998ዓ.ምእስከጥቅምት2005ዓ.ምድረስበፊጦአጠቃላይ1ኛደረጃ
ትምህርትቤትአስተማርኩኝጎንለጎንከ2001ዓ.ምእስከ2005ዓ.ምድረስበወሎዩኒቨርሲቲበክረምት
የትምህርትፕሮግራምበፊዚክስትምህርትኮርስየመጀመሪያድግሪተመረቀሁኝ።በመቀጠልከጥቅምት
እስከሰኔወር2005ዓ.ምበአብዮትአጠቃላይ1ኛደረጃትም/ቤትበመምህርነትካገለገልኩኝበኋላከ2006
ዓ.ምእስከህዳር2007ዓ.ምበአጀባርከፍተኛ2ኛእናመሰናዶትምህርትቤትበፊዚክስመምህርነት
እየሰራሁእያለሁበርዕሰመምህርነትተወዳዳሪበዚሁትምህርትቤትከህዳር2007ዓ.ምእስከ2010ዓ.ም
ርዕሰመምህርበመሆንአገለገልኩኝ።አሁንምበክረምትየትምህርትመርሃግብርከ2007ዓ.ምእስከ2009
ዓ.ምድረስበመቐለዩኒቨርሲቲበሌደርሽፕየሁለተኛድግሪያዝኩኝ።በአጠቃላይበትምህርትመስክ17
ተከታታይአመታትደከመኝሠለቸኝሳልልበታማኝነትአገልግያለሁ።ከዚህበመቀጠልከነሃሴ2010ዓ.ም
እስከጥቅምት2011ዓ.ምየወረዳትም/ትጽ/ቤትኃላፊበመሆንሠርቻለሁ፣በተመሳሳይከህዳር2011
ዓ.ምእስከሀምሌ2011ዓ.ም ድረስየወረዳትም/ትጽ/ቤትኃላፊእናምክትልአስተዳደሪበመሆን
አገልግያለሁ፤2012ዓ.ምየተንታወረዳብልጽግናፓርቲጽ/ቤትኃላፊበመሆንሠርቻለሁ።በ2013ዓ.ም
የተንታወረዳአስተዳደሪበመሆንያገለገልኩኝሲሆንበወረዳአመራርነት4ዓመታትበቅንነት፣በታማኝነት
የወረዳውንሕዝብ፣መንግስትናፓርቲየንከአገለገልኩኝበኋላበ6ኛውሀገራዊምርጫ ብልፅግናፓርቲንወክየ
በተንታወረዳሕዝብተመርጨ ከ2014እስከ2018ዓ.ምበሕዝብተወካዮችም/ቤትየኢንዱስትሪእና
ማዕድንጉዳዮችቋሚኮሚቴበም/ቤቱተመድቤእያገለገልኩኝእገኛለሁ።ከዚህጎንለጎን2ኛየማስተርስ
ድግሪበቢዝነስአድምንስትሬሽንበጂቲኮሌጅበመማርበ2017ዓ.ምተመርቀሁኝ።በመጨረሻምበድጋሜ
ፓርቲየንብልፅግናንበመወከልበተንታወረዳሕዝብበ7ኛውሀገራዊምርጫ ተወዳድሬየተመረጥኩኝሲሆን
ይህንንእድልለሰጡኝበቅድሚያከታችእስከላይለሚገኙብልፅግናፓርቲአመራሮችበመቀጠልለተንታ
ወረዳሕዝብበታላቅአክብሮትምስጋናየንእያቀረብኩኝአሁንምመንግስትን፣ፓርቲየንእናየኢትዮጵያሕዝብን
በታማኝነት፣በቅንነትእንዲሁምበቁርጠኝነትለማገልገልዝግጁመሆኔንአረጋግጣለሁኝ ::