የሕይወት ታሪክ

እኔ ወ/ሮ ስለናት በሪሁን ከእናቴ ወ/ሮ በለጡ ንብረቱ እና ከአባቴ ከአቶ በሪሁን ቢሰውር በ 1983 ጥር 5 በ እስቴ መካለ እየሱስ ከተማ ቀነቤ 01 ተወለድኩ ። እድሜየ ለትምህርት ሲድርስ በመካነ እየሱስ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ከ1-8ኛ ክፍል እና በመካነ እየሱስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከ9-12 ክፍል ተምሪ ለ ዩኒቨርሲቲ ውጤት ያመጠው ስለነበር በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪኣ ዲግሪ በማኔጅመንት የተመረኩ ሲሆን በተመረኩነት የሙያ ዘርፍ በመካነ እየሱስ ከተማ የንግድ ባለሙያ በመሆን ተመድቤ መልካም የስራ አፈጻጸም ስለነበረኝ የሁለተኛ ዲግሪም ለመማር እድል አግንቸ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሶሻል አንትሮፖሎጅ አጥንቻልው በዚህም የስራ ዘርፍ በመካነ እየሱስ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ የስራ ዘርፍ በአመራርነት አገልግያለው አሁን ባለትዳር እና የ 3 ልጆች እናት ነኝ