ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የምርጫ ክልል
ቡሬ
ክልል:
አማራ
በካርታው ላይ ለማየት ጠቅ ያድርጉ
የሕይወት ታሪክ
እኔ አቶ ዳኛቸው አስረስ አስራት ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ ከሁለት አመታት በላይ በባለሙያነት የስራ መደብ እንዲሁም ከ15 አመታት በላይ በተለያዩ የመንግስት ተቋማት የስራ ሀላፊነት መደቦች ላይ አመራር ሆኜ ሀገሬን በቅንነት፣በታታሪነትና በታማኝነት ሀገሬን አገልግያለሁ።