የሕይወት ታሪክ

የግል ሕይወት ታሪክ ስም: አብዱልሃኪም ሙሉ አባ ዋሪ አድራሻ፡ አድስ አበባ ስልክ: +251-911008610 ኢ-ሜይል: abdulhakimabawari@gmail.com ዜግነት: ኢትዮጵያዊ ፆታ፡ ወንድ የግል መረጃ የትምህርት ዝግጅት የአርት ባችለር ዲግሪ በእንግሊዝኛ ፣ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሰኔ 23, 2004. ማስተርስ ዲግሪ በቢዝነስ ማናጅመንት ፣ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሰኔ 02, 2008. ፒኤችዲ ማናጅመንት ፣ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 05 2017 የስራ ልምድ ተ.ቁ ልምድ ጊዜ 1 የን/ቀ/ት ሚኒስቴር፣ ሚኒስትር ዴኤታ ከነሀሴ 1, 2016 ጀምሮ 2 በምክትል ፕሬዝዳንት ማዕረግ የአሮሚያ ብሔራዊ ክልል የማህበራዊ ክለስተር አስተባባሪ መስከረም 25, 2014 -ሐምሌ 30, 2016 3 የጅማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ መስከረም 03, 2009 -መስከረም 24, 2014 4 የጅማ መምህራን ኮሌጅ ዲን ሃምሌ 11, 2007 – ሰኔ,2008