ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የምርጫ ክልል
ኦሮሚያ
ክልል:
ኦሮሚያ
በካርታው ላይ ለማየት ጠቅ ያድርጉ
የሕይወት ታሪክ
ስሜ አቶ ፈጠነ ታደሰ ይባላል። የትውልድ ቦታዬ በኦሮሚያ ክልል ፣ በምሥራቅ ወለጋ ዞን፣ በጅማ አርጆ ወረዳ ፣ በቲቤ ጨፌ ቀበሌ ስሆን በ 1965 ዓም ከአባቴ ከአቶ ታደሰ ጪብሣና ከወ/ሮ ሶያሜ መርጋ ተወለድኩ። የትምህርት ዝግጅትና የሥራዬን ሁኔታ በተመለከተ:-
1ኛ) የት/ት ዝግጅትን በተመለከተ;
-የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቴን; በቲቤ ሞሌ ት/ቤት( ከ1970-1975 ዓም)
- የ2ኛ ደረጃ ት/ት: በአርጆ 2 ኛ ደረጃ ተ/ቤት( ከ 1976-1981 ዓም)
-የ3ኛ ደረጃ ት /ት; በአገርፍ ግብ/ና ማሠልጠኛ ማዕከል(በ1988 ዓም)
-በአሠላ ግብ/ና ቴክ/ሙያ ሥል/ ኮሌጅ በዕፅዋት ሳይንስ ሙያ 1996 ዓም)
-በሐረማያ ዩኒቨርስቲ በግብ/ና ኤክስቴንሽንና ገጠርልማት የመጀመሪያ ድግሪ
-በኦሮሚያ እስቴት ዪኒቨርሰቲ በ2 ኛ ድግሪ በደቨሎፐመንት ማኔጅመንት የተመረቅኩ ሰሆን የሥራዬን ሀኔታ በተመለከተ ደግሞ ከ1988 ዓም ጀምሮ ለ30 ዓመታት በተለያዩ የመንግሥት ሰክተር መ/ቤት ውስጥ ሳገለግል መቆየቴን የምገልፅ ከወረዳው የተሠጠኝ የሥራ ልምድ ከለይተቀምጧል።