የሕይወት ታሪክ

በ26 /121969 ተወልድኩ። እድሜ ለትምህርት እንደደረሰ በ1978 አንደኛ ክፍል ገባሁ ፣ በሀዋሳ ገበያ ዳር ትምህርት ቤት ለሁለት አመት ከተከታተልኩ በኃላ ቄጌ አንደኛ ደራጃ ተከታተልኩ ። ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ይርጋዓለም ሁለተኛ ደረጃ ተከታተልኩ ፣ ከፍተኛ ትምህርት የመጀመሪያ ድግር ከአዲስ አበባ ዩኒቭርስቲ ሁለተኛድግር ከሀዋሳ ዩኒቨርስቲ አገኛሁ። ከሀያ ዓመት በላይ በረለያዩ ኃላፊነት ላይ አገልግያለሁ። በአሁኑ ጊዜ የ አዲስ አበባ ስራናክህሎት ቢሮ በምከወትል ከንትባ ማዕረግ እያገለገልኩ እገኛለሁ።