ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የሕይወት ታሪክ
ዶር መሐመድ ሽኩር ሙሣ
የተወለድኲት በማእከላዊ ኢትዮጽያ ስልጤ ዞን በ1964 ነዉ .በሐገር ዉስጥና በወጭሐገር ተምሬ የዶር ማእረግ ባለቤት እና ስፔሻሊስት ሐኪም ስሆን ባለትዳርና የሦሥት ልጆች አባት ነኝ