የሕይወት ታሪክ

እኔ መሠረት ማሞ የተወለድኩት ጥር 19/1979 ዓ.ም. ስሆን ዕድሜዬ ለትምህርት ስደርስ ይርጋለም መካነ ኢየሱስ ት/ቤት ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል የተከታተልኩ ስሆን 9ኛ እና 10ኛ ክፍል በይርጋዓለም ከፍተኛ 2ኛ እና መሰናዶ ት/ቤት አጠናቅቀ። በ1996 ዓም ከደቡብ መምህራን ማሠልጠኛ ተቋም በመምህርነት ሙያ ሠልጥኜ አና በመምህርነት ከ1997_2009 እያገለገልኩ ቆይቸ የትምህርት ደረጃዬን በማሻሻል ር/መ/ር እና ት/ቤቶች ጽ/ቤት ባለሙያ በመሆን እስከ 2ዐ14 ዓም አገልግያለሁ። ከ2014ዓም ጀምሮ 6ኛ ዙር የሕዝብ ተወካይ በመሆን እያገለገልኩ እገኛለሁ። ባለ ትዳር እና የ4 ልጆች እናት ነኝ