ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የሕይወት ታሪክ
ቀን 24/1/2019
የግል የህወት ታሪክ
ሲሜ ልዲያ ጫሊ ይባላል የተወለድኩት ከአባተ ከ መሚር ጫሊ አረገታ እና ከወ/ሮ ሲንቅነሽ ወንዲሙ በ1979 ግ.ም በቡኖ በደሌዞን በገቺ ወረዳሲሆን እዲሜየ ለትሚርት ሲደረስ ከ 1-6 ኛ ክፊል በሴመ
ኮ ትምርት ቤት የ7ኛ ክፊልትምርተን በጉልሶ ትምርት ቤት: ከ8-10ኛ ከፊል ትምረተን በገቺ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤትየተማረኩ ሲሆን የ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ትምረተን በበደሌ ሁለተኛ ደረጃ ኣት/ቤት በመማር ጨረሻለዉ። በ1997 ግ.ም የዩንቨሪሲገ
ተመግቢያ ነጥብ በማምጣት በጅማ ዩንቨረሲቲ በግብሪናክፍል/brternety medicine/ በመግባት በእንሲሳት እሪባታእናጤና/animal health and production/ በመመር በ1999 ተመረቅኩ
በ2000ግ.ም በᎅኖ በደሌ ዞን በገቺ ወረዳ ግብርና ፂፈትቤት የእንሲሳት አመጋገብ እና የእንሲሳት እረባታ ባለሙያ ነመሆን ለ4 ወር እና በገቺ ወረዳ የሴቶችሊግሀላፊ ነመሆንሰረቻለዉ።
ከ2002-2002 በእሉባበር የፓርቲ ፂ/ቤት ሀላፊ ነመሆን
2003-2004 የአእሉባቦርዞን መሬትአሰተዳደር ፅ/ቤት ም/ሀላፊ
በ2005 እሉባቦር ዞንየወጣቶችና ስፓርት ቢሮ ሀላፊ ነመሆን
2006-2007 የሁሌተኛ ድግሪ ትምርት ለመመርወደ አእትዮዽያ ሲቪልሴርቭስ ዩንቨርሲቲ በመግባትተምሬ ተመረቃለዉ
በ2008 በአእሉባቦርዞን የአእንሲሳትና ሀሳ ም/ትል ሃላፊ በመሆን
2009-2010 የቡኖበደሌ ዞን የፓርቲ አደረጃጀት ሀላፊ እና
2010-2013 የቡኖ በደሌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ በመሆን ሰረቻለዉ
2014-2015 የሱሉልታ ከተማ ከንቲባ እና የህዝብ ተወካዎች አባል
2015-2018 በሽገር ከተማ የ ሴቶች እና እፃናት ፅ/ቤት ሀላፊ እና የህዝብ ተወከወዮች ምክር ቤት አባል ሆኜ እየሰራዉ እገኛለው።
እኔ ባለ ትዳር እና የሶስት ወንድልጆች እናተ ነኝ።