ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የሕይወት ታሪክ
ስሜ የማታለም ቸኮል ጎሳሎ ይባላል ። የተወለድኩት ነሐሴ 12/1971 በቶጫ ወረዳ ሹሹሪ ቀበሌ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህቴን በቶጫ አንደኛና መለስተኛ እና በውሻዬ አንደኛና መለስተኛ ትምህርት ቤቶች ተምሪያለው። ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን በዋካ ከፍተኛ ሁለተኛ እና በጅማ አጠቃላይ ሁለተኛ ትምህርት ቤት አጠናቂቄያለው።
ከፍተኛ ትምህርቴን ከአዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በፊዝክስ ዲፕሎማ : ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሀይዲሮሊክስ ከፍተኛ ዲፕሎማ :ዲግሪ በስቪል ምንድስና : ሁለተኛ ዲግሪ በመንገድና ትራንስፖርት ምንድስና አግኝቻለሁ ።
የሥራ ልምደም በዋካ ከፍተኛ ሁለተኛ ትምህርት ቤት በፊዝክስ መምህርነት :በዳውሮ ዞን ውሀ መምሪያ በኢሰራ ወረዳ በውሀ ባለሙያነትና በሹሜት በተለያዩ ቦታዎች ሰርችያለው። በደቡብ መንገዶች ባለስልጣን ታርጫ ዲስትሪክት የግንባታ አስተባባሪነት; በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል በመንገዶች ባለስልጣን ; በዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ምክትል ሥራ አስኪያጅነት ; በኮንስትራክሽን ባለስልጣን ዋና ዳይረክተሪነት ሠሪችያለው። ላለፉት አምስት ዓመታት የደቡብ ምዕራብ ህዝቦች ክልል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሀላፊ ሆኘ አገልግያለው