የሕይወት ታሪክ

የግል የህይወት ጣሪክ እኔ አቶ አልአርያ ሀምዲኒሊነ አህመድ በቤኒሰሃንጉል ጉሙዝ ክልል በአሶሳ ዞን በኩርሙክ ወረዳ በኩርሙክ 01 ቀበሌ በቀን 19/01/1979 ዓ/ም የተወለድኩ ሲሆን በዚሁ ወረዳ ትምህርቴን ከ1ኛ እስከ 2ኛ ከፍል፤ ከ3ኛ እስከ ዲፕሎማ ሱዳን ሀገር እና ከደግሪ እስከ ማስተርስ በኢትዮጵያ ውሰጥ ተምሬ ያጠናቀኩ እና ከ1998 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 2019 ዓ/ም ድረስ በክልሉ ውስጥ በተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች በሃላፊነትና በባለሙያነት በማገልገል ላይ እገኛለሁ፡፡