የሕይወት ታሪክ

ስሜ ራሄል ነገሮ ከአባቴ ነገሮ ጉቱና ከእናቴ በልዩ ኪዳኔ በ 1979 አ.ምህረት በኦሮሚያ ከልል ም.ሸዋ ዞን ባኮ ትቤ ወረዳ ሸቦካ ቀበሌ ተወለድኩ አንደኛ ደረጃ ትምህርቴን 1-8 ሸቦካ ሁለተኛ ትምህርቴን ባኮ ሁለተኛ ትምህርተን 9-12 አጠናቀኩ.