ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የሕይወት ታሪክ
ማቲዮስ ያዙ እባላለሁ። መስከረም 10 1987 ዓ.ም ከመኤኒት ሻሻ ወረዳ ሁዱባ ቀበሌ ከአባቴ አቶ ያዙ ሎኛ እና ከእናቴ ወይዘሮ ሾኩት ሻያ ተወለድኩ። እድሜ ለትምህርት ሲደረስ ከአደኛ እስከ ስምንተኛ ክፍል በችሩ ሐሩት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማርኩ። ከ2004 እስከ 2005 ባቹማ ሀይስኩል ተማርኩ። የፕርፓራቶር ትምህቴ በሚዛን ጨረስኩ። ከ2007 እስከ 2010 ዓ.ም በሰመራ ዩንቨርሲቲ በእስታትስትክስ የመጀመሪያ ድግር በከፍተኛ ማዕረግ ተመረኩ። የመንግስት ለአንድ አመት ሰርቼ 2012 እስከ 2014 ዓ.ም ዓ.ም ሁለተኛ ዲግሪ በዲቭሎፕመንታል ኢኮኖሚክስ ከሚዛን ቴፒ ወስድኩ። በተለያየ የመንግስት መስሪያቤት በባለሙያነት እና በአመራሪነት እያገለገሉ በሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ በመኤኒት ምርጫ ክልል ብልፅግና በመወከል ለኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባል ሆንኩኝ