የሕይወት ታሪክ

ሜሪ ገርሲ ፈጠነ እባላለሁ የሱሪ ተወላጅ ነኝ የመጀመሪያ ድግሪ በ2010 ተመርቄ በሱሪ ወረዳ በሞያም በዓመራርነትም እያገለገልኩ እገኛለሁ ባለትዳርና የ2 ልጆች እናት ነኝ