የሕይወት ታሪክ

መፍቱሃ አሊዪ ከእናቴ ወ/ሮ ከዲጃ አብራሂም በሐረሪ ክልል በሐረር ከተማ ጂኔላ ወረዳ ቀበሌ 16 የተወለድኩ ሲሆን የመጀመሪ ደረጃ ትምህርቴን በጀግኖችና መታሰቢ ና በቁንዱዶ ተራራ ት/ቤት ተማረኩኝ ሁለተኛ ደረጃ በጁኔር ትምህርት ቤት የተማርኩ ሲሆን የመጀመሪያ ዲገሪ በሀረማያ ዩኒቨረሲቲ በሶሺኦሎጂ እንዲሁም ሁለትኛ ዲገሪ በሲቪል ስረቪስ ዩኒቭርሲቲ በ ፐብሊክ ማኔጅመንት ሲኖረኝ የስራ ሁኔታዬ ደግሞ በጂንላ ወረዳ ፤በክልሉ ፑበሊክ ሰርቪስ ቢሮ፤በክልሉ ገቢዎች ቢሮ በባለሞያነት ና በኤክስፐርተነት ያገለገልኩ ሲሆን በምክትል ቢሮ ሀኃላፊነት ከ2012 ጀምሮ በስቶች ህፃናትና ወጣቶች ቢሮ ተሹሜ እሰካሁን ድረስ በዚሁ ደረጃ ላይ የምገኝ ሲሆን፤የ6ኛው የክልሉ ምክር ቤት አባል በመሆንም አገልግያለሁ፤ባለትዳርና የአንድ ልጅ እናት ሰሆን እናቴንና 5 የዘመድ ልጆችን እደግፋለሁ፡፡