የሕይወት ታሪክ

ስሜ አበበ ገመቹ ሌንጫ ስሆን ተወልጄ ያደኩት በቀድሞ ወለጋ ክ/ሀገር ግምቢ አውራጃ መነሲቡ ወረዳ መንዲ ከተማ የካቲት 24/1966 ዓ.ም ነው:: በመልካም ተግባቦት የሚታወቅ ሲሆን በርካታ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ መድረኮች ላይ አመርቂ ሥራዎችን በመሥራት ስኬታማ ሰው ለመሆን ችያለሁ:: በተጨማሪም ተቋምን በመመሥረት: በማደራጀትና በመምራት ሰፊ ልምድ አካብቸአለሁ:: ችግሮችን በተረጋጋ መንገድ የመምራት ልምደም ከፍተኛ ነው::