የታተሙ ሕጎች ማህደር

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት - የሕግ ማህደር


ሕጎችን ያጣሩ
ዳግም አስጀምር
ከ 932 ሕጎች ውስጥ 15 ይታያሉ
የሕግ ዝርዝሮች ድርጊት
አዋጅ ቁጥር 346/1996 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በኩባ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገውን የንግድ ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በኩባ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገውን የንግድ ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ፌብሩ 17, 2026
አዋጅ ቁጥር 345/1996 ስለመንግስት ሠራተኞች ጡረታ የወጣ አዋጅ
ስለመንግስት ሠራተኞች ጡረታ የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ፌብሩ 17, 2026
አዋጅ ቁጥር 344/1996 የፌደራል መንግስት ተጨማሪ የበጀት አዋጅ
የፌደራል መንግስት ተጨማሪ የበጀት አዋጅ
የታተመበት: ፌብሩ 17, 2026
አዋጅ ቁጥር 343/1996 የመከላከያ ሠራዊት አዋጅን ለማሻሻያ የወጣ አዋጅ
የመከላከያ ሠራዊት አዋጅን ለማሻሻያ የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ፌብሩ 17, 2026
አዋጅ ቁጥር 342/1996 የነዳጅ ዋጋ ማረጋጊያ ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
የነዳጅ ዋጋ ማረጋጊያ ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ፌብሩ 17, 2026
አዋጅ ቁጥር 341/1996 የንግድ የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤቶች አዋጅ
የንግድ የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤቶች አዋጅ
የታተመበት: ፌብሩ 17, 2026
አዋጅ ቁጥር 340/1996 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ፌብሩ 17, 2026
አዋጅ ቁጥር 339/1996 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተፈረመውን ስምምነት ማሻሻያ ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተፈረመውን ስምምነት ማሻሻያ ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ፌብሩ 17, 2026
አዋጅ ቁጥር 338/1996 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ማሻሻያ ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ማሻሻያ ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ፌብሩ 17, 2026
አዋጅ ቁጥር 337/1996 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በስዊስ ፌደራል ካውንስል መካከል የተፈረመውን የአየር አገልግሎት ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በስዊስ ፌደራል ካውንስል መካከል የተፈረመውን የአየር አገልግሎት ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ፌብሩ 17, 2026
አዋጅ ቁጥር 336/1996 የዓለም ሥራ ድርጅት የግዴታ ስራ ድንጋጌ ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
የዓለም ሥራ ድርጅት የግዴታ ስራ ድንጋጌ ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ፌብሩ 17, 2026
አዋጅ ቁጥር 335/1996 አስከፊ የሆኑ የህፃናት የጉልበት ስራን ለመከላከልና ለማስወገድ አፋጣኝ እርምጃ ስለመውሰድ ድንጋጌን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
አስከፊ የሆኑ የህፃናት የጉልበት ስራን ለመከላከልና ለማስወገድ አፋጣኝ እርምጃ ስለመውሰድ ድንጋጌን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ፌብሩ 17, 2026
አዋጅ ቁጥር 334/1996 ስለ ሰነዶች ማረጋገጥና ምዝገባ የወጣ አዋጅ
ስለ ሰነዶች ማረጋገጥና ምዝገባ የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ፌብሩ 17, 2026
አዋጅ ቁጥር 333/1996 የአፍሪካ ህብረት የሰላምና የደህንነት ካውንስል ማቋቋሚያ ፕሮቶኮልን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
የአፍሪካ ህብረት የሰላምና የደህንነት ካውንስል ማቋቋሚያ ፕሮቶኮልን ለማፅደቅ የወጣ አዋ
የታተመበት: ፌብሩ 17, 2026
አዋጅ ቁጥር 332/1996 የመላ አፍሪካን ፓርላማ ለማቋቋም በአፍሪካ የኢኮኖሚ ማህበረሰብ ማቋቋሚያ ስምምነት ሥር የወጣውን ፕሮቶኮል ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
የመላ አፍሪካን ፓርላማ ለማቋቋም በአፍሪካ የኢኮኖሚ ማህበረሰብ ማቋቋሚያ ስምምነት ሥር የወጣውን ፕሮቶኮል ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ፌብሩ 17, 2026