የታተሙ ሕጎች ማህደር

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት - የሕግ ማህደር


ሕጎችን ያጣሩ
ዳግም አስጀምር
ከ 932 ሕጎች ውስጥ 15 ይታያሉ
የሕግ ዝርዝሮች ድርጊት
አዋጅ ቁጥር 1202/2012 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ የከሊፋ ፈንድ ለድርጅት ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ የከሊፋ ፈንድ ለድርጅት ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ኦክቶ 20, 2025
አዋጅ ቁጥር 1201/2012 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በኮሪያ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በኮሪያ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ኦክቶ 20, 2025
አዋጅ ቁጥር 1199/2012 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በጣሊያን መንግስት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በጣሊያን መንግስት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ኦክቶ 20, 2025
አዋጅ ቁጥር 1195/2012 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በሳውዲ ልማጽ ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በሳውዲ ልማጽ ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ኦክቶ 20, 2025
ምንም ፋይል የለም
አዋጅ ቁጥር 1194/2012 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በኮሪያ የኤክስፖርት -ኢምፖርት ባንክ መንግስት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በኮሪያ የኤክስፖርት -ኢምፖርት ባንክ መንግስት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ኦክቶ 20, 2025
አዋጅ ቁጥር 1189/2012 የኮቪድ-፲፱ ሥርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር ፫/ ፪ሺ፲፪ን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
የኮቪድ-፲፱ ሥርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር ፫/ ፪ሺ፲፪ን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ኦክቶ 20, 2025
አዋጅ ቁጥር 1187/2012 በአገር ውስጥ የተፈናቀለ ሰዎችን ጥበቃና ድጋፍ የማድረግ የአፍሪካ ህብረት ስምምነት (የካምፓሊስምምነት)ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
በአገር ውስጥ የተፈናቀለ ሰዎችን ጥበቃና ድጋፍ የማድረግ የአፍሪካ ህብረት ስምምነት (የካምፓሊስምምነት)ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ኦክቶ 20, 2025
አዋጅ ቁጥር 1185/2012 የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ
የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ኦክቶ 20, 2025
አዋጅ ቁጥር 1185/2012 የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ
የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ኦክቶ 20, 2025
አዋጅ ቁጥር 1183/2012 የፌደራል የአስተዳደር ሥነ-ሥርዓትን ለመደንገግ የወጣ አዋጅ
የፌደራል የአስተዳደር ሥነ-ሥርዓትን ለመደንገግ የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ኦክቶ 20, 2025
አዋጅ ቁጥር 1182/2012 በአፍሪካ ህዝቦች እና ሰዎች መብቶች ቻርተር የአፍሪካ አረጋዊያን መብቶች ፕሮቶኮል ማጸዯቅ የወጣ አዋጅ
በአፍሪካ ህዝቦች እና ሰዎች መብቶች ቻርተር የአፍሪካ አረጋዊያን መብቶች ፕሮቶኮል ማጸዯቅ የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ኦክቶ 20, 2025
አዋጅ ቁጥር 1181/2012 ዓይነሥውራን፣ ለንባብ የዕይታ ችግር ላለባቸው እና በመደበኛ የንባብ ስልት ለማንበብ አካላዊ ችግር ላለባቸው ሰዎች የቀለም ጽሁፍ ህትመት ሥራዎች ተደራሽነትን ለማመቻቸት የወጣውን የማራከሽ ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
ዓይነሥውራን፣ ለንባብ የዕይታ ችግር ላለባቸው እና በመደበኛ የንባብ ስልት ለማንበብ አካላዊ ችግር ላለባቸው ሰዎች የቀለም ጽሁፍ ህትመት ሥራዎች ተደራሽነትን ለማመቻቸት የወጣውን የማራከሽ ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ኦክቶ 20, 2025
አዋጅ ቁጥር 1180/2012 የኢንቨስትመንት አዋጅ
የኢንቨስትመንት አዋጅ
የታተመበት: ኦክቶ 20, 2025
አዋጅ ቁጥር 1177/2012 የኢትዮጵያ ፌዯራሊዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ የጦር መሳሪያ አስተዲዯርና ቁጥጥር አዋጅ
የኢትዮጵያ ፌዯራሊዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ የጦር መሳሪያ አስተዲዯርና ቁጥጥር አዋጅ
የታተመበት: ኦክቶ 20, 2025
አዋጅ ቁጥር 1176/2012 የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ
የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ኦክቶ 20, 2025