የታተሙ ሕጎች ማህደር

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት - የሕግ ማህደር


ሕጎችን ያጣሩ
ዳግም አስጀምር
ከ 932 ሕጎች ውስጥ 15 ይታያሉ
የሕግ ዝርዝሮች ድርጊት
ደንብ ቁጥር 471 የኮቪድ 19 ስርጭትን ለመከላከል ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣውን የአስጨኳይ ጊዜ አዋጅ የኢኮኖሚ ጉዳዬች ማስፈጸሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የኮቪድ 19 ስርጭትን ለመከላከል ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣውን የአስጨኳይ ጊዜ አዋጅ የኢኮኖሚ ጉዳዬች ማስፈጸሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የታተመበት: ኦክቶ 16, 2025
ደንብ ቁጥር 467 የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የታተመበት: ኦክቶ 16, 2025
ደንብ ቁጥር 466 የኮቪድ 12 ሥርጭትን ለመከላከል ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳትለመቀነስ የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማስፈጸሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የኮቪድ 12 ሥርጭትን ለመከላከል ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳትለመቀነስ የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማስፈጸሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የታተመበት: ኦክቶ 16, 2025
ደንብ ቁጥር 465 የግብርና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጆችን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የግብርና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጆችን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የታተመበት: ኦክቶ 16, 2025
ደንብ ቁጥር 460 ደንብ ቁጥር 460 ስለኢትዬጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መከላከያ ሰራዊትአስተዳደር የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ደንብ ቁጥር 460 ስለኢትዬጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መከላከያ ሰራዊትአስተዳደር የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የታተመበት: ኦክቶ 16, 2025
ደንብ ቁጥር 474 የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢንቨስትመንት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢንቨስትመንት ደንብ
የታተመበት: ኦክቶ 16, 2025
ደንብ ቁጥር 470 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ እንደገና ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ እንደገና ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የታተመበት: ኦክቶ 16, 2025
ደንብ ቁጥር 468 የኮቪድ ፲፱ ሥርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማስፈፀሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የኮቪድ ፲፱ ሥርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማስፈፀሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የታተመበት: ኦክቶ 16, 2025
ደንብ ቁጥር 459 የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የታተመበት: ኦክቶ 16, 2025
ደንብ ቁጥር 458 የሳይበር ሰራዊት ልማት ኢንስቲትዩትን ለማፍረስ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሳይበር ሰራዊት ልማት ኢንስቲትዩትን ለማፍረስ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የታተመበት: ኦክቶ 16, 2025
ደንብ ቁጥር 457 የሆርቲ ካልቸር ፣የቁም እንስሳት እንዲሁም የቆዳና ሌጦ ዘርፎችን ግብይት በተመለከተ የአስፈጻሚ አካላት ሥልጣን እና ተግባር ላይ ለውጥ ለማድረግ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሆርቲ ካልቸር ፣የቁም እንስሳት እንዲሁም የቆዳና ሌጦ ዘርፎችን ግብይት በተመለከተ የአስፈጻሚ አካላት ሥልጣን እና ተግባር ላይ ለውጥ ለማድረግ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የታተመበት: ኦክቶ 16, 2025
ደንብ ቁጥር 454 በማሪታይም ጉዳይ ባለሥልጣን ለሚሰጡ አገልግሎቶች የሚከፈል የአገልግሎት ክፍያን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በማሪታይም ጉዳይ ባለሥልጣን ለሚሰጡ አገልግሎቶች የሚከፈል የአገልግሎት ክፍያን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የታተመበት: ኦክቶ 16, 2025
ደንብ ቁጥር 483 የእዳና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ለቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የእዳና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ለቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የታተመበት: ኦክቶ 16, 2025
ደንብ ቁጥር 482 የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ ማቋለማቋቋምና ለማስተዳደርየወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ ማቋለማቋቋምና ለማስተዳደርየወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የታተመበት: ኦክቶ 16, 2025
ደንብ ቁጥር 481 በኢትዬጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ለሚሰጡ አገልግሎቶች የሚከፈል የአገልግሎትክፍያን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዬጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ለሚሰጡ አገልግሎቶች የሚከፈል የአገልግሎትክፍያን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የታተመበት: ኦክቶ 16, 2025