Published Laws Archive

House of Peoples' Representatives - Legislative Database


Filter Laws
Reset
Showing 15 of 927 laws found
Title & Description Date Created Action
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1431/2018
ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የመስኖ ልማት ለዘላቂ ምርታማነት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ
2026-08-03
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1430/2018
ለሁለተኛው የማህበረሰብ ተኮር የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ
2026-08-03
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1429/2018
ለዘላቂ እና ሁሉን አቀፍ የእድገት ልማት ፖሊሲ ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ
2026-08-03
የቁልፍ መሠረተ ልማቶች የሳይበር ደህንነት ለመጠበቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1426/2018
የቁሌፍ መሰረተ ሌማቶች የሳይበር ዯህንነት አዋጅ
2026-08-03
የጉምሩክ አዋጅ (እንደተሻሻለ) እንደገና ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ቁጥር 1425/2018
የጉምሩክ አዋጅ (እንደተሻሻለ) እንደገና ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
2026-08-03
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በቬትናም ሶሻሊስት ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የዲፕሎማቲክ ወይም ኦፊሻል / የአገልግሎት ፓስፖርት ለያዙ ሰዎች ቪዛን ለማስቀረት የተደረገውን ስምምነት ለማጸደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1422/2018
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቬትናም ሶሻሊስት ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የዲፕሎማቲክ ወይም ኦፊሻል/ አገልግሎት ፓስፖርት ለያዙ ሰዎች ቪዛን ለማስቀረት የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
2026-08-03
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በሩሲያ ፌዴሬሽን መካከል የጋራ የባዮሎጂ ምርምር ማዕከል ለማቋቋም የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1421/2018
በኢትዮጵያ መንግስት እና በሩሲያ ፌዴሬሽን መካከል የጋራ የባዮሎጂ ምርምር ማዕከል ለማቋቋም የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
2026-08-03
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኢስዋቲኒ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት መካከል የአየር አገልግሎት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 1420/2018
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኢስዋቲኒ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት መካከል የአየር አገልግሎት ስምምነት ማጸደቂያ አዋጅ
2026-08-03
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በባንግላዲሽ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተፈረመ የአየር አገልግሎት ስምምነት ማጸደቂያ አዋጅ ቁጥር 1419/2018
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በባንግላዲሽ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የተደረገዉን የአየር አገልግሎት ስምምነት ለማጸደቅ የወጣ አዋጅ
2026-08-03
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በአንጎላ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተፈረመውን የሁለትዮሽ የአየር አገልግሎት ስምምነት ለማጽደቂያ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1418/2018
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና እና በአንጎላ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተፈረመው የሁለትዮሽ የአየር አገልግሎት ስምምነት ማጸደቂያ አዋጅ
2026-08-03
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና እና በሴራሊዮን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተፈረመዉን የሁለትዮሽ የአየር አገልግሎት ስምምነት ለማጽደቂያ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1417/2018
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና እና በሴራሊዮን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገ የሁለትዮሽ የአየር አገልግሎት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ
2026-08-03
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1415/2018
ለአነስተኛ የገጠር ገንዘብ አቅርቦት ማሻሻያ ፕሮግራም የሚውል ብድር ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ
2026-08-03
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1414/2018
የኢትዮጵያን መንግሥት የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ ለመደገፍ ለአገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ 2.0 ዕቅድ የሚውል ብድር ከፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ.…
2026-08-03
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዓቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1409/2018
ሇከተማ ልማታዊ ሴፍትኔትና ሥራ ፈጠራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ሶስተኛ ተጨማሪ ብድር ከዓሇምዓቀፍ የልማት ማህበር ሇማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽዯቂያ አዋጅ
2026-08-03
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ መካከል የተዯረገውን የብድር ስምምነት ሇማፅዯቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1408/2018
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ መካከል የተዯረገውን የብድር ስምምነት ሇማፅዯቅ የወጣ አዋጅ
2026-08-03