አዋጆች > በ2013 የወጡ አዋጆች (32 ሰነዶች ተገኝተዋል)

አዋጅ ቁጥር 1240/2013 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

20 ኦክቶ 2025

አዋጅ ቁጥር 1238/2013 የመገናኛ ብዙሃን አዋጅ

የመገናኛ ብዙሃን አዋጅ

20 ኦክቶ 2025

አዋጅ ቁጥር 1237/2013 የግሌግሌ ዲኝነትን እና የዕርቅ አሠራር ሥርዓትን ሇመዯንገግ የወጣ አዋጅ

የግሌግሌ ዲኝነትን እና የዕርቅ አሠራር ሥርዓትን ሇመዯንገግ የወጣ አዋጅ

20 ኦክቶ 2025

አዋጅ ቁጥር 1236/2013 የፌዴራል የስነ-ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ እንደገና ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

የፌዴራል የስነ-ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ እንደገና ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

20 ኦክቶ 2025

አዋጅ ቁጥር 1235/2013 የኢትዮጵያ የምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ስነ ምግባር ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

የኢትዮጵያ የምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ስነ ምግባር ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

20 ኦክቶ 2025

አዋጅ ቁጥር 1233/2013 የፌደራል ዳኝነት አስተዳደር አዋጅ

ፍትህ አስተዳደር ውስጥ ከፍተኛና ወሳኝ የሆነውን ሚና የሚጫወቱት ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ሥራቸውን ከማናቸውም ውስጣዊና ውጫዊ ተጽዕኖ ነጻ ሆነው በገለልተኛነትና በተጠያቂነት መንፈስ ማከናወን ያለባቸው በመሆኑ፤

20 ኦክቶ 2025

አዋጅ ቁጥር 1231/2013 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የመንግስታት ግንኙነት ሥርዓትን ለመወሰን የወጣ አዋጅ

ሀገራችን ኢትዮጵያ ፌደራላዊና ዲሞክራሲያዊ የመንግስት አደረጃጀት ሥርዓትን የምትከተል እንደመሆኗ መጠን ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን፣ ዋስትና ያለው ዲሞክራሲን ለማረጋገጥ፣ ፈጣን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማትን ለማስቀጠልና አንድ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ማህበረሰብን ለመገንባት ይቻል ዘንድ ከተናጠል ጥረቶች ይልቅ የየእርከኑን አካላት አቅሞች በተገቢው መንገድ አቀናጅቶና አዋህዶ ዘርፈ-ብዙ የልማትም ሆነ የመልካም አስተዳደር ተግባራትን ለማከናወን የሚያስችሉ መደበኛ የመንግስታት ግንኙነቶችን በግልፅ መደንገግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ

20 ኦክቶ 2025

አዋጅ ቁጥር 1229 /2013የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

ኮቪዲ ፲፱ ባስከተለው ተፅዕኖ ምክንያት የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸውን ዕቃዎች በማምረት ወይም አገልግሎት በመስጠት ሥራ ላይ የተሠማሩ ፈቃድ ሳይኖራቸው ሥራቸውን ሊያከናውኑ የሚችሉበትን የጊዜ ገደብ ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣

20 ኦክቶ 2025