Mr. Wubishet Belay

Mr. Wubishet Belay
- Property and General Service Administration Directorate, Director
- Telephone: +251-
- Mobile: +251-917172049
- Email:
- Personal Website: #
Biography
ሥም…………………… አቶ ውብሸት በላይ
የትዉልድ ዘመን ………………… ጥቅምት 22/1962 ዓ.ም
የትወልድ ቦታ …………………….. ሀረርጌ
ጾታ ……………………………. ወንድ
የትምህርት ሁኔታ
- ማኔጅመንት ዲግሪ ከአሶሳ አድማስ ዩኒቨርስቲ ከ2000-2002 ዓ.ም
- ኮሌጅ ባታያ ዴ. ፓሎ ሴኮ ኩባ 1978-1980 ዲፕሎማ በስታስቲክስ አግኝተዋል፡፡
የሥራ ልምድ
- ከ1990 - 1997 ዓ.ም በቤኒሻንጉል ጉምዝ ኢኮኖሚ ልማት የማህበራዊ አገ/ጽ/ቤት በአስተዳደርና ፋይናንስ አገልግሎት ኃላፊ፡፡
- ከ1997 - 1998 ዓ.ም በቤኒሻንጉል ጉምዝ ኢኮኖሚ ልማት ማህበራዊ አገልግሎት ጽ/ቤት ሰማ/ጠቅ/አገ/ኃላፊ፡፡
- ከ1998 - 2003 ዓ.ም በቤኒሻንጉል ጉምዝ ፋይ/ጽ/ቤት ኦዲተር
- ከ2003 - 2004 ዓ.ም በቤኒሻንጉል ጉምዝ ፋይ/ጽ/ቤት የውስጥ ኦዲት አስተባባሪ፡፡
- ከ2004 - 2005 ዓ.ም አዲስ ከተማ ንግድና ኢንዱስትሪ ጽ/ቤት ከፍተኛ ኦዲተር፡፡
- ከ2005 - 2006 ዓ.ም በአዲስ አበባ ም/ቤት የውስጥ ኦዲት የስራ ሂደት መሪ፡፡
- ከ2006 - 2007 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ግዥ/ንብ/ጠቅ/አገ ስራ ሂደት መሪ፡፡
- 2007 - 2009 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩት የንብ/ጠቅ/አገ/ ኬዝቲም አስተባባሪ፡፡
- ከ2009 - ሐምሌ 14 2012 ዓ.ም በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ጽ/ቤት የንብ/አስተዳደር ቡድን መሪ፡፡
- ከሐምሌ 15/2012 ዓ.ም እስከ አሁን ድረስ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት/ጽ/ቤት የንብ/ጠቅ/አገ/ዳይሬክተር፡፡