==========================

  • ከዚህ በታች በተገለጸው ፎርም ብቻ የዕጩ መረጃ በመሙላትና በመፈረም በአካል ወይም ስካን የተደረገ ሶፍት ኮፒ በኢ-ሜል dialoguecommission@gmail.com ወይም በ info@hopr.gov.et እስከ ጥር 06 ቀን 2014 ዓ.ም እንድትልኩልን እናሳስባለን፡፡ የዕጩ ማቅረቢያ ፎርም እዚሁ ጽሁፍ ላይ ክሊክ በማድረግና download የሚለውን ሊንክ በመጫን ያውርዱ