የፌደራል ፍርድ ቤቶች የሠራተኞች ረቂቅ ደንብ - ረቂቅ ሕጎች
ይሳተፉ
የፌደራል ፍርድ ቤቶች የሠራተኞች ረቂቅ ደንብ
Tigist T, modified 2 Years ago.
የፌደራል ፍርድ ቤቶች የሠራተኞች ረቂቅ ደንብ
Padawan Posts: 29 Join Date: 15/03/18 Recent Posts
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግስት የፌደራል ፍርድ ቤቶች በአደረጃጀትና አስተዳደር ሙሉ ተቋማዊ ነጻነትና ገለልተኝነት ያላቸው መሆኑን የተደነገገ በመሆኑ፤
የፌደራል ፍርድ ቤቶች በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግስት እና በፌዴራል ፍ/ቤቶች አዋጅ መሰረት ደንብና ስርዓትን በተከተለ ሁኔታ ብቃትና ስነምግባር ያላቸውን ሰራተኞች ለመቅጠር፣ ለማስተዳደርና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝም ለማሰናበት የሚያስችል የአስተዳደር ሠራተኞች ደንብ ማውጣት በማስፈለጉ፤
የፌደራል ፍርድ ቤቶች በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግስት እና በፌዴራል ፍ/ቤቶች አዋጅ መሰረት ደንብና ስርዓትን በተከተለ ሁኔታ ብቃትና ስነምግባር ያላቸውን ሰራተኞች ለመቅጠር፣ ለማስተዳደርና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝም ለማሰናበት የሚያስችል የአስተዳደር ሠራተኞች ደንብ ማውጣት በማስፈለጉ፤